You are here: HomeNews/Eventsበሐረር ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን በአይነቱ ልዩ የሆነ  የስልጠናና የመዝሙር ኮንሰርት ተካሄደ፡፡

በሐረር ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን በአይነቱ ልዩ የሆነ  የስልጠናና የመዝሙር ኮንሰርት ተካሄደ፡፡

Published in News and Events Thursday, 08 May 2014 00:00

የሐረር ከተማ ተማሪዎች ህብረት(ኢቫሱ)፤ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው እና ዜማ ለክርስቶስ በጋራ ባዘጋጁት በዚህ ስልጠናና ኮንሰርት ለይ ከየቤተ እምነቱ ለተውጣጡ ወጣት ዘማሪያን፤ የአምልኮ መሪዎች እና ሙዚቃ ተጫዋቾች የሙሉ ቀን ስልጠና ተስጥቷል በዕለቱ ዘማሪነት  የመዝሙርና የሙዚቃ ምንንነት፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመዝሙር አጻጻፍ ባህል፤ እንዴት መዝሙር እንፃፍ (እንቀበል) እንዴት መዘመር አለብን፤ ዘማሪነትና የመድረክ አጠቃቀም እና አለባበስ በሚሉ እንዲሁም በሌሎች ርዕሶች ዙሪያ ስልጠናው ተሰጥቷል፡፡

 

Read 6771 times Last modified on Thursday, 08 May 2014 20:26

Nahu's Corner

 

 

 

.

Right Now

We have 58 guests and no members online

About Us

Semayawi Thought is an online magazine published in Amharic and English, focused on contents to spiritual and personal growth.